አጭር የምክር ቃል ተጠቅልሎ የተቀመጠ ጥምዝ ወርቅ ይመስላል። ሞኝ አጭር ነው ብሎ ይንቀዋል። ብልህ ግን ትርጉሙን እየተረተረ ሲዘረጋውና ሲያስፋፋው ብዙ ትምህርት ያገኝበታል! @mahinaqueen Contact @crazy_girl_ma And @omin_444